St Marry picture/ ቅድስት ማርያም ምስል
St Marry picture/ ቅድስት ማርያም ምስል
ቶርኔተር ዕደ ጥበብ

St Marry picture/ ቅድስት ማርያም ምስል

Regular price $45.00 $0.00 Unit price per

Engraved on solid wood. Beautiful st, Marry and Jesus picture. Based on Ethiopian Ortodox Tewahedo Church Regulation and low. Best for prayer room and gift.

size

1/2” thickness 

15” long and 11” wide

 

 

N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 15-20 days. If you agree, please proceed to check out your product.

Thank you

ማስታወሻ

እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ 15-20 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡

እናመሰግናለን

ወጥ በሆነ እንጨት ላይ የተቀረፀ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት እና ስርዓትን የተዘጋጀ:: ለፀሎት ቤትዎ ለስጦታ የሚመረጥ:: 

መጠን
1/2" ውፍረት
ቁመት 15"
ስፋት 11"