Bed Side Light and Clock/ የራስጌ መብራት ሰዓት እና የፀሎት ማነቃቂያ
የራስጌ መብራት ብቻ አይደለም! የራስጌ ሰዓት ብቻም አይደለም! አቡነ ዘበሰማያትን በድምፅ በግዕዝ እና በእንግሊዘኛ ጽሁፍ ያካተተ ለጥዋት እና ለማታ ፀሎት እጅግ የሚያበረታ በተለይ ለታዳጊ ልጆችዎ ከስጦታዎች ሁሉ የሚበለጥ የእድሜ ልክ ልዩ ስጦታ!!!
ስለዚህ ምርታችን ለማብራራት ያህል በግዕዝ, በእንግሊዘኛ አማርኛ እና በእንግሊዘኛ አቡነ ዘበሰማያት የያዘ ሲሆን ከጀርባ እንደ ባክግራውንድ ደግሞ በግዕዝ ቁጥር እና በመስቀል ዲዛይን ሰዓት አለው እንዲሁም በድምፅ አቡነ ዘበሰማያት አብሮ ማለት እንዲቻል Black Button ከመዘጋጀቱ በተጨማሪም እንደራስጌ መብራትም እንዲያገልገል በሪሞት ኮንትሮል የሚታዘዝ መብራት አለው
ይሄ አቡነ ዘበሰማያትን በግዕዝ ለማለት ለሚቸገሩ እና በተለይ በእንግሊዘኛ አፋቸውን ለፈቱ ታዳጊዎች በጣም የሚጠቅም ነው:: በተጨማሪም ማንኛውም ሰው ከራስጌ ላይ በማድረግ ከእንቅልፍ በፊት እና በኃላ የፀሎት ልምድ እንዲኖረን ለማድረግ በጣም ይረዳል::
መጠኑ 12 ኢንች
ከእንጨት ከመስታዎት እና ከሌሎች ነገሮች የተሰራ
N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 15-20 days. If you agree, please proceed to check out your product.
Thank you
ማስታወሻ
እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ 15-20 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡
እናመሰግናለን