Kids size Drum
This is the kids size of Ethiopian Ortodox Church drum which is used for Spiritual service. it has a very loud bass sound. Very beautiful design. Made from strong wood frame and thick original cow skin.
Sizes
big side circle diameter is 24”
small side circle is 9”
length 32”
N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 40-60 days. If you agree, please proceed to check out your product.
Thank you
ማስታወሻ
እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ 20-30 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡
እናመሰግናለን
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እምነት እና ስርአት ደንብ የተዘጋጀ በትክክለኛ የበሬ ቆዳ በጠንካራ እንጨት የተሰራ:: ለአገልግሎት እጅግ የሚመረጥ ቀለል ያለ ክብደት እጅግ ጉልህ ድምፅ ያለው::
ለህፃናት የተዘጋጀ ትንሽ መጠን ያለው
መጠን
ትልቁ የክብ መጠን 12 ኢንች ዲያሜትር
ትንሹ ጎን የክብ መጥን 7 ኢንች ዲያሜትር
ቁመት 23 ኢንች