Afero Ayegeba Cross/ አፍሮ አይገባ መስቀል
ቶርኔተር ዕደ ጥበብ

Afero Ayegeba Cross/ አፍሮ አይገባ መስቀል

Regular price $95.00 $0.00 Unit price per

 

Afero Ayegeba Cross is one of the oldest cross in Ethiopian Orthodox Church. This is amazing cross for gifts and for home use.

1 meter long 

 

N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 15-20 days. If you agree, please proceed to check out your product.

Thank you

ማስታወሻ

እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ 15-20 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡እናመሰግናለን!!!

   ለቤት ተጨማሪ ውበት ወይንም ለወዳጅዎ ድንቅ ስጦታ ካስፈለግዎ ከጥንታዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሀከል ይህን ቅዱስ ላል ይበላ ከሰማይ የወረደለትን እና ጥልቅ ሚስጢር ያለውን አፍሮ አይገባ መስቀል ለገበያ አቅርቦንለታል!

ቁመት 1ሜ