Altar /የታቦት መንበር
Altar /የታቦት መንበር
Altar /የታቦት መንበር
ቶርኔተር ዕደ ጥበብ

Altar /የታቦት መንበር

Regular price $2,250.00 $0.00 Unit price per

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እና ትውፊት መሰረት እንደ ደንበኛው ምርጫ የሚሰሩ የታቦት መንበሮች

መጠኑ እና ዲዛይኑ በደንበኛው ምርጫ በተፈለገው መልኩ ሊሰራ የሚችል 

N.B. Thank you for purchasing our product. We would like to inform that we may not deliver your product based on the time specified on shipping. It takes 15-20 days. If you agree, please proceed to check out your product.

Thank you

ማስታወሻ

እቃችንን ስለገዙ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ልናሳስቦት የምንወደው የሺፒንግ ቀን ተብሎ በላኪ ድርጅቶች የተገለጸው የምርት ቀንን ስለማያካትት ትዕዛዞን ዴሊቨር ለማድረግ 15-20 ቀናት እንደሚያስፈልግ ቀድመን ልናሳስቦት እንወዳለን፡፡

እናመሰግናለን